Do you sometimes feel like you want to cry or weep
or feel totally uncomfortable for apparently no reason? Frowning, someone
somewhere might have killed an angel. This then is opposite to the contagiousness of
joy. A little smile, please.
አንዳንዴ ከሜዳ ተነስቶ ብስጭት ብስጭት፣ ጭንቅ ጭንቅ፣ ይልሻል? ወይም ጩሂ ጩሂ፣ ኣልቅሺ ኣልቅሺ ይልሻል? ወይም እንዲሁ እረፍትና ምቾት ሳይሰማሽ ይውላል? እንግዲያው፣ የሆነ ቦታ የሆነ ሰው ፊቱን ኣጉል ኣጨፍግጎ ያንድ መልዓክ ሞት ምክንያት ሆኖ ይሆናል (የ”አርባ ጠብታዎች”ን “ሕብረ-ነፍስ” ለምታውቋት፣ ይህ የዚያ ተቃራኒ መሆኑ ነው፡፡) ያለምክንያት የሚሆን ነገር የት ኣለ! ትንሽ ፈገግታ፣ እባክህ!
No comments:
Post a Comment